ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጽድቅን ብትከተላት ታገኛታለህ፥ እንደ ከበረ ግምጃም ትለብሳታለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጽድቅን ብትከተል ታገኛታለህ፤ እንደ ክቡር ካባም ትጐናጸፋታለህ። ምዕራፉን ተመልከት |