ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሸክላ ዕቃን እሳት ይፈትነዋል፤ ሰውንም የልቡናው ዐሳብ ይፈትነዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሸክላ ሠሪው ሥራ በእሳት፥ ሰውም በአነጋገሩ ይፈተናል። ምዕራፉን ተመልከት |