ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በወንጠፍት ዐሠር ይከማቻል፤ እንዲሁም ሁሉ ሰውን ኀጢአቱ ታገኘዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አሠር በወንፊት ላይ እንደሚቀር፥ የሰው ጉድለቱም እንዲሁ በንግግሩ ይንገዋለላል። ምዕራፉን ተመልከት |