ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ቍጣና መዓትም የሚያስጸይፉ ናቸው፤ በኀጢአተኛ ሰውም ዘንድ ጸንተው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምሬትና ቁጣ ከንቱ ነገሮች ናቸው፤ ኃጢአተኛውም ሰው በእነርሱ ሠልጥኗል። ምዕራፉን ተመልከት |