ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በጻድቅ ሰው መውደቅ ደስ የሚላቸው ሰዎች በወጥመድ ይያዛሉ፤ የሚሞቱበትም ጊዜ ሳይደርስ መቅሠፍት ያጠፋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በጻድቅ ሰው ውድቀት በማደሰቱት ላይ ወጥመድ ይወድቅባቸዋል፥ ከሞታቸውም በፊት ሥቃይ ይጨርሳቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |