ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የትዕቢተኞች ስድባቸውና ሣቃቸው እንደ አንበሳ ያድኑአቸዋል፤ ይበቀሉአቸዋልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አሽሙርና ስድብ የግትር ሰው ምልክቶች ናቸው፤ በቀል ግን እንደ አንበሳ አድፍጦ ይጠብቀዋል። ምዕራፉን ተመልከት |