ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ድንጋይን ወደ ላይ የሚወረውር ሰው በራሱ ላይ ትወርዳለች፤ የበደል ግርፋትም ቍስሉ ይታወቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ድንጋይ የሚወረውር በራሱ ላይ ይጥለዋል፤ የክሕደት ቡጢ በሁለት አቅጣጫ ይቆርጣል። ምዕራፉን ተመልከት |