ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጠላኋቸው ብዙዎች ናቸው፤ ነገር ግን እንደ እርሱ አይደሉም፤ እግዚአብሔርም እርሱን ይጠላል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በርካታ ነገሮችን እጠላለሁ፤ እንደ እርሱ የሚሆን ግን ከቶ የለም፤ እግዚአብሔርም እርሱን ይጠላዋል። ምዕራፉን ተመልከት |