ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለዐይንህ ግን ከንፈሩን ይመጥጥልሃል፤ በተናገርኸውም ሁሉ ያመሰግንሃል፤ ኋላ ግን በቃሉ ይወነጅልሃል፤ በተናገርኸው ቃልህም ያጠምድሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በፊትህ ንግግሩ አንደ ማር ይጣፋጣል፤ ያንተንም በአድናቆት ያዳምጣል። ከኋላህ የሚያወራው ግን ፈጽሞ ሌላ ነው፤ ቃልህንም መሰናክል ያደርገዋል። ምዕራፉን ተመልከት |