ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ክፋቱን ማስተው የሚችል የለምና፤ በዐይኑ የሚጠቅስ ሰው ልቡናው ያማረ አይሆንም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ዓይኑን የሚጨነቁር ተንኮል ያጠነናል፤ ይህን ከማድረግ የሚያግደው የለም። ምዕራፉን ተመልከት |