ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ቍስል ቢሆን ባዳኑት ነበር፤ የተሰደበንም ሰው ባስካሱት ነበር፤ የባልንጀራውን ምሥጢር የሚያወጣውን ሰው ግን ተስፋ ይቈርጡበታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ቁስል ይሸፍናል፤ ለስድብም ይቅርታ ይደረጋል፤ ምሥጢር ለሚያወጣ ግን አንዳች ተስፋ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |