ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ምዳቋ ከወጥመድ እንደምታመልጥ፥ ከአንተ አምልጦ ርቋልና ከዚህ በኋላ አትከተለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አትከተለው፤ ከወጥመድ እንደምታመልጥ ሚዳቋም ሸሽቷል። ምዕራፉን ተመልከት |