ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ችንካር በድንጋይ ግንብ መካከል እንደሚተከል፥ በመሸጥና በመግዛት መካከል ኀጢአት ትመጣለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ችካል በሁለት ድንጋዮች መካከል ሳይዛነፍ እንደሚቆም ሁሉ፥ በመሸጥና በመግዛትም መሀል እንዲሁ ኃጢአት ይገባል። ምዕራፉን ተመልከት |