ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰው ጠላቱን እንደሚያጠፋ፥ አንተም የወዳጅህን ወንድምነት ታጠፋለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰውን ገድሎ ማጥፋት እንደሚቻል ሁሉ፥ የጐረቤትህንም ወዳጅነት አንተ ገድለኸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |