ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወዳጅህን ጠብቅ፤ ከእርሱም ጋራ ተማመን፤ ምሥጢሩን ብታወጣበት ግን በኋላው አትከተለውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወዳጅህን ውደደው፥ እመነውም፤ ምሥጢሮቹን ካወጣህ ግን ዳግም አትቅረበው፤ ምዕራፉን ተመልከት |