ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የትዕቢተኞች ጠብ ደም ያፋስሳል፤ ክርክራቸውም ለሚሰማቸው ሰው ድካም ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የኩራተኞቹ ፍልሚያ በደም መፋሰስ ይደመደማል፤ እርግማናቸውም ለመስማት በጣም ያሳፍራል። ምዕራፉን ተመልከት |