ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ብዙ መሐላን የሚምል ሰው ነገር ፀጕርን ያቆማል፤ የትዕቢተኛ ሰው ክርክርም ዦሮ ያደነቍራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 መሐላ የሚያበዙ ሰዎች ንግግር ፀጉር ያቆማል፤ ጩኸታቸውም ጆሮ ያስይዛል፤ ስድባቸውም ለሰማ አስደንጋጭ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |