ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 27:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በግብዝነት ኀጢአትን የሚሠሩአት ብዙዎች ናቸው፤ ገንዘቡ ይበዛለት ዘንድ የሚወድድ ሰው ግን ዐይኑን ይመልሳል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለትርፍ ሲሉ ብዙዎች በኃጢአት ወድቀዋል፥ ሃብታም ለመሆን የሚሻ እያየ እንዳላየ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |