ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ክፉ ሴት ውልቅ ውልቅ እንደሚል፥ እንደ በሬ ቀንበር ናት፤ እርስዋንም የሚይዝ ሰው ጊንጥ እንደሚጨብጥ ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ክፉ ሚስት በትክክል እንደማይገጥም ቀምበር ናት፤ እርሷን ለመግራት መሞከር ጊንጥ እንደ መያዝ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |