ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባሏን የምታስቀና ሴት የልብ ቍስል ናት፤ የሰውነትም ኀዘን ናት፤ በክፉ ሁሉ የምትስተካከል የምላስ ጅራፍ ናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሴት የምትቀና ሴት ግን የልብ ቁስል ናት፤ ይህም የምላስ መቅሰፍት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |