ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ልቡናዬ ደነገጠብኝ፤ አራተኛውም ፊቴን አስፈራኝ፤ ይኸውም የከተማ ሁከት፥ የአሕዛብ መዶለት፥ የሐሰት ምስክር፤ እነዚህ ሁሉ ሰውን ለሞት ያደርሳሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሦስት የሚያስደነግጡኝ ነገሮች አሉ፤ አራተኛውም ያስፈራኛል፤ በመላው ከተማ የሚነገር ሐሜት፤ የሕዝብ ሁከተትና የሐሰት ክስ፥ ከሞት የከፋ አስደንጋጭ ድርጊቶች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |