ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የደግ ሴት ዕድሏ ያማረ ነው፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰውንም ወደ ዕድሉ ታደርሰዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መልካም ሚስት እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ከተተው ድርሻዎች፤ ከሁሉም የላቀችው ናት። ምዕራፉን ተመልከት |