ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ፍላጻውንም ከሰገባው እንደሚያወጣ ናትና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሚስት ሞገስ ባልዋን ያስደስታል፤ አያያዟም ኃይልን ይሰጠዋል። ምዕራፉን ተመልከት |