ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 26:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርስዋ የተጠማ ሰው ከቀረበው ውኃ ሁሉ እየላሰ እንደሚጠጣ፥ በዛፍም ሁሉ ሥር እንደሚያርፍ፥ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥም እንዳቃጠለው መንገደኛ አፏን ትከፍታለች፤ የገኘችውንም ውሃ ትጠጣለች፤ በየድንኳኑ ፊት ለፊት ትቀመጣለች፤ ለመጣው ፍላጻም ሰገባዋን ትከፍታለች። ምዕራፉን ተመልከት |