ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በልቤ ያደነቅኋቸው ዘጠኝ ናቸው፤ ዐሥረኛውን ግን በቃሌ እናገራለሁ፤ እነርሱም በልጆቹ ደስ የሚለው ሰው፥ በሕይወቱም ሳለ የጠላቱን ውድቀት የሚያይ ሰው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ደስተኞች ናቸው ብዬ የማስባቸው ዘጠኝ ሰዎች አሉ፤ አሥረኛው ምላሴ ላይ ነው፥ በልጆቹ የሚኮራ፥ የጠላቶቹን ውድቀት በዓይኑ የሚያይ፥ ምዕራፉን ተመልከት |