ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ለሽማግሎችም ጥበብ ይገባቸዋል፤ ለታላላቅ ሰዎችም ጥበብን መማር ይገባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከሽማግሌዎች ጥበብ፥ ከታላላቅ ሰዎች ዘንድ ምክር ሲገኝ እንደምን ያስደስታል! ምዕራፉን ተመልከት |