ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ለውኃ መፍሰሻ አታብጅለት ለሴትም የልብህን ምሥጢር አታውጣላት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለውሃ ቀዳዳ እንደማይተው፥ ለክፉ ሴትም ምላስ እንዲሁ ልጓም ያሻዋል። ምዕራፉን ተመልከት |