ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ለልብ ቍስል ናት፥ ለፊትም ጥቁረት ናት፥ ለነፍስም ኀዘን ናት፤ እንዲሁ ባሏን የማታከብር ሴት እንደ ሽባ እጅና ልምሾ እንደ ሆነ እግር ናት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ተስፋ መቁረጥ፤ የትካዜ መልክ፥ የልብ ስብራት፥ ይህ ሁሉ የክፉ ሚስት ውጤት ነው። የደከመ፥ እጅ የላመ ጉልበት፥ ባሏን ከምታሳዝን ሴት የሚገኝ በረከት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |