ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ሴት ባሏን ብትመግበው፥ ቍጣን፥ አለማክበርንና ብዙ ዘለፋን የተሞላች ትሆናለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባል በሚስቱ ላይ ጥገኛ በሆነበት ቤት፤ መጥፎ ባሕርይ፥ ውርደትና ኀፍረት ይነግሣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |