ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሴት መልኳ አያስትህ፤ ሀብቷም አያስጐምጅህ። መቅሠፍትና ጥፋት ጽኑ ውርደትም ናትና፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በሴት ልጅ ውበት አትማረክ፤ ስለ እርሷም ራስህን አትሳት። ምዕራፉን ተመልከት |