ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የአሸዋ ዐቀበት የሽማግሌዎችን እግራቸውን እንደሚያደክም፥ እንዲሁ ቀባጣሪ ሴት የዋህ ባልን ታደክመዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጨቅጫቃ ሚስት ያለው ጨዋ ወንድ፤ በአሸዋ ጉብታ ላይ እንደሚራመድ ሽማግሌ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |