ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ባሏንም በባልንጀሮቹ መካከል ይንቁታል፤ መራራ ኀዘንንም ያሳዝኑታል፤ አስጨንቀውም ይይዙታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ባሏ ከጐረቤቶቹ ጋር ከእራት ሲወጣ፤ ሳይወድ በኀዘን ያቃስታል። ምዕራፉን ተመልከት |