ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሁሉም ብትወድቅ በጠላትህ እጅ አትውደቅ፤ ሁሉ ቢበቀልህ ጠላትህ አይበቀልህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጠላትህ ከሚያደርስብህ ሰቆቃ የከፋ ሰቆቃ አይኖርም። ከጠላትህ በቀል የከፋ በቀል አይኖርም። ምዕራፉን ተመልከት |