ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከቍስል ሁሉ ይልቅ የልብ ቍስል ይከፋል፤ ከክፋትም ሁሉ የሴት ክፋት ትከፋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከማንኛውም ዓይነት ቁስል ይልቅ የልብ ቁስል የከፋ ነው። ከማንኛውም ዓይነት ክፋት ይልቅ የሴት ክፋት አስፈሪ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |