ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 25:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ያማርሁ ሆንሁ፤ በእግዚአብሔርና በሰው ፊትም ያማርሁ ሆኜ ቆምሁ፥ እነዚህም በአንድ ልብ የሚተባበሩ ወንድማማቾች፥ የባልንጀሮች ፍቅር፥ የባልና ሚስትም ስምምነት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነፍሴ የምትደሰትባቸው ሦስት ነገሮች አሉ፤ በእግዚአብሔርና በሰዎችም ዘንድ ደስታን ይፈጥራሉ። እነርሱም የወንድማማቾች ስምምነት፥ የጐረቤት መዋደድና፥ የሚግባቡ ባልና ሚስት ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |