ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከዚህም በኋላ ሁሉን የፈጠረ አዘዘኝ፤ ፈጣሪም ማደሪያዬን አዘጋጀልኝ፤ እንዲህም አለኝ፦ “በያዕቆብ እደሪ፤ ርስትሽም በእስራኤል ይሁን።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያን ጊዜ የሁሉ ነገር ፈጣሪ አዘዘኝ፥ እኔን የፈጠረኝ ለድንኳኔ ሥፍራ አዘጋጅ። ድንኳንሽን በያዕቆብ ትከይ፥ ርስትሽንም በእስራኤል አድርጊ አለኝ። ምዕራፉን ተመልከት |