ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህም ሁሉ በኋላ ዕረፍትን ፈለግሁ፤ እንግዲህ በማን ርስት አድራለሁ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በእነርሱም መካከል ላርፍ ፈለግሁ፥ ስፍሬንም የት እንደማደርግ ተመለከትሁ። ምዕራፉን ተመልከት |