ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ብቻዬንም በሰማይ ዳርቻ ዞርሁ፤ በውቅያኖስ መካከልም ተመላለስሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ብቻዬን ሰማያትን የዞርሁ፥ በጥልቁም ጉድጓድ የተጓዝሁ እኔ ነኝ። ምዕራፉን ተመልከት |