ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እኔ በሰማይ ኖርሁ፤ ዙፋኔንም በደመና ዐምድ ላይ ዘረጋሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በሰማያት ድንኳኔን ዘረጋሁ፤ ዙፋኔም የደመና ምሰሶ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |