ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እንዲህም አልሁ፥ “የተክል ቦታዬን ላጠጣት፤ የጎመን ቦታዬን ላጠጣት፤” ፈፋዬ እንደ ወንዝ ሆነልኝ፤ ወንዜም እንደ ባሕር ሆነልኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አትክልቱን ውሃ አጠጣለሁ፤ አበባዎቼን በመስኖ አለማለሁ አልሁ፤ እነሆ መስኖዬ ወንዝ፥ ወንዜም ባሕር ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |