ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከወንዝ እንደሚፈስስ ውኃ ሆንሁ፤ እንደ መስኖ ውኃም ወደ ተክል ቦታ ገባሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኔም እንደ መስኖ ቦይ፥ ወደ አትክልት ሥፍራም እንደሚፈስ የውሃ መስመር፥ ምዕራፉን ተመልከት |