ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም አለች፦ እኔ ከልዑል አፍ ወጣሁ፤ ምድርንም እንደ ጉም ሸፈንኋት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኔ ከልዑል እግዚአብሔር አፍ ወጣሁ፥ ዓለምንም እንደ ጉም ሸፈንኋት፤ ምዕራፉን ተመልከት |