ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ጥበብን እንደ ብርሃን፥ በወይን አዝመራ ወራትም እንደ አባይ ፈሳሽ የሚገልጣት እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ምክርንም እንደ ዓባይ የሚያፈስ፥ በወይን ለቀማ ወቅት እንደ ግዮን የሚያንዠረዥረው የሙሴ ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |