ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ምክርንም እንደ ኤፍራጥስ ፈሳሽ፥ ባዝመራም ወራት እንደ ዮርዳኖስ ፈሳሽ የሚመላት እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እውቀትን እንደ ኤፍራጥስ፥ በመከር እንደሚሞላው የዮርዳኖስ ወንዝ የሚያጥለቀልቃት፥ ምዕራፉን ተመልከት |