ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በእግዚአብሔር የሚጸና አይደክምም፤ እርሱ ያጸናችሁ ዘንድ ተከተሉት፤ ሁሉን የሚችል ጌታ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ከእርሱም በቀር ሌላ አዳኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |