ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ይህ ሁሉ ነገር የልዑል የሕጉ መጽሐፍ ነው፤ ስለ ያዕቆብም ወገኖች ርስት ሙሴ ያዘዘበት ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይህ ሁሉ የልዑል እግዚአብሔር የቃል ኪዳን መጽሐፍ ነው። ለእኛ ለያዕቆብ ቤተሰቦች በሙሴ አማካኝነት የተሰጠን ሕግ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |