ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በውኃ ዳር እንዳለ ዘንባባም ረዘምሁ፤ በኢያሪኮ እንዳለ ጽጌረዳ፥ በምድረ በዳ እንዳለች እንዳማረች የዘይት እንጨትም መዓዛዬ የተወደደ ሆነ፤ እንደ ዋርካ ዛፍም ገነንሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እንደ ኤን-ገዳ ዘንባባና፥ እንደ ኢያሪኮ ጽጌረዳም አደረግሁ፥ በሜዳ እንደ በቀለ ውብ ወይራ፥ እንደ ለውዝ ዛፍም ተንዥረገግሁ። ምዕራፉን ተመልከት |