ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሊባኖስ እንዳለ ዝግባ ከፍ ከፍ አልሁ፤ በኤርሞን ተራራ እንዳለ ዋንዛም ገነንሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እንደ ሊባኖስ ዝግባ መስሎ፥ በሔርሞን ተራራ እንደሚገኘው ጥድም ታላቅ ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከት |