ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እንዲሁም በተወደደችው ከተማ ዐረፍሁ፤ ግዛቴም ባስገዛኝ በኢየሩሳሌም ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በተወደደችው ከተማ አሳረፈኝ፤ ሥልጣኔንም በኢየሩሳሌም አሳየሁ። ምዕራፉን ተመልከት |