ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 24:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጥበብ ራስዋን ታመሰግናለች፤ በአሕዛብም መካከል ትመካለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጥበብ ራሷን ታሞግሳለች፤ በተከታዮቿም ዘንድ በራሷ ትከበራለች። ምዕራፉን ተመልከት |